በጭራሽ ቤት  እንዳይገዙ  መኖሪያዎን እንጂ !! for sale & price in Ethiopia

Price : 3,400.00 USD Fixed

Description

በጭራሽ ቤት  እንዳይገዙ  መኖሪያዎን እንጂ !! ፓልም ሪል እስቴት እንባላለን ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን  የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል እና በገርጂ መብራት ሃይል አቅርበንልዎታል። በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ palm Real Estate ከዘመን ዘመን  እንደደመቁ  እና እንዳማሩ  የሚዘልቁ  ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 25% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። የባንክ ብድር የተመቻቸለት አሁኑኑ ይደውሉ +25******* +25*******

Share this with your friends